❗️ቃሉ
ስለ ሕይወት ጅማሮ
❗️ቃሉ
በክርስቶስ ስለሚገኝ ሕይወት
❗️ቃሉ
በክርስቶስ ስላለ ሕይወትና አኗኗር
❗️ቃሉ
ስለ ፍጻሜያችን
መመሪያችን መማሪያችን ነው!!
👉 ከቃሉ በመራቅ ሕይወቴን ሕይወት በሌለበት ነገር አልጠምድም!!
👉 ሕይወት የናፈቃችሁ ኑ ወደ ቃሉ
👉 የጠማችሁ ኑና ቃሉ በሚሰጠው እርካታ ደስ ተሰኙ፣ የተራባችሁ ኑ ና ብሉ በሚያጠግበው በእግዚአብሔር ቃል ጥገቡ!
❗️ከቃሉ በመራቅ ነፍሳችሁን አታስርቡ!!