ለምን ደስታ ራቀኝ? ለምን ማስመሰል ጀመርኩ? ለምን? ለምን ? ለምን? በጣም ብዙ ጥያቄ
ወደኃላ ስመለከት ለካ በጣም ብዙ ከ እግዚአብሔር ያልመጡ ነገሮች ዙርያዬን ከበዋል። ከእርሱ ያልሆነ ምንም ነገር በዙርያህ ካለ ምንም ደስተኛ የሆንክ ብትመስልም እዉነተኛ ደስታና ሰላም ግን በእርግጠኝነት ልታገኝ አትችልም። ከእግዚአብሔር ያልመጣን ነገር ማስወጣት ስትጀምር እወነተኛ ደስታ ሰላም መረጋጋት ወደ ህይወትህ መምጣት ይጀምራሉ።
#መኩሪያ ነኝ