#ከታሪክማህደር #April3,1914
ክቡሯት እና ክቡሯን የመድፉ ቤተሰቦች
ከ 111 አመታት በፊት ልክ በዛሬው ቀን ክለባችን አርሰናል ስሙን ቀድሞ ከሚታወቅበት ዉልዊች አርሰናል [WOOLWICH ARSENAL] አሁን ወደ ሚጠቀምበት አርሰናል በይፋ ቀየረ::
አርሰናል የእግር ኳስ ክለብ ዉልዊች አርሰናል የሚለውን መጠሪያ አግኝቶ የነበረው በደቡብ ምስራቅ በሚገኘው እና የአርሰናል እግር ኳስ ቡድን መስራቾች ይሰሩበት በነበረው ዉልዊች አርሰናል የጦር መሳሪያ ፋብሪካ [Woolwich Arsenal Armanent Factory] አማካኝነት ነበር::
ዉልዊች የሚለው ስም እንዲነሳ ያደረጉ ዋንኛ ምክንያቶች የሚባሉት
》የመጀመሪያው ምክንያት ክለቡ አድራሻውን ቀድሞ ከሚገኝበት ደቡብ ምስራቅ ለንደን (ማኖር ግራውንድ) ወደ ሰሜን ለንደን (ሀይቡሪ ስታዲየም) መቀየሩ
》ሁለተኛው ምክንያት ደግሞ ለብራንድ እና በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ ቀድሞ ለመፃፍ ናቸው::
እንደአጠቃላይ አርሰናል የእግር ኳስ ክለብ እስካሁን የተጠቀማቸው ስሞች
1. ዲያል ስኩዌር (1886)
2. ሮያል አርሰናል (1886-1893)
3. ዉልዊች አርሰናል (1886-1914)
4. አርሰናል (1914- አሁን)
@HULE_ARSENAL_ETH