#ምርኩዝ
""""""""""
ሰው አይንካኝ ያለ የነበረ ብርቱ ፣
አቅሙ ሲከዳው ነው ሲደክም ጉልበቱ ፣
አልፎ ከሰው መደብ እንጨት ይደገፋል ፣
ሰው አይንካኝ ያለ...... ሰውን ይናፍቃል ።
አስተውል ወዳጄ
ምን ጠንካራ ብትሆን ቢኖርህም ንዋይ ፣
በጨለመ ጊዜ.... አትገኝም ፀሀይ ፣
ጉልበትህ ሲደክም እንዲሆንህ ምርኩዝ
እደሩልን ጋይስ ☺️
""""""""""
ሰው አይንካኝ ያለ የነበረ ብርቱ ፣
አቅሙ ሲከዳው ነው ሲደክም ጉልበቱ ፣
አልፎ ከሰው መደብ እንጨት ይደገፋል ፣
ሰው አይንካኝ ያለ...... ሰውን ይናፍቃል ።
አስተውል ወዳጄ
ምን ጠንካራ ብትሆን ቢኖርህም ንዋይ ፣
በጨለመ ጊዜ.... አትገኝም ፀሀይ ፣
ጉልበትህ ሲደክም እንዲሆንህ ምርኩዝ
እደሩልን ጋይስ ☺️