🇨🇴 ልዊስ ዲያዝ ሃትሪክ ሰርቷል ‼️
61'—⚽ 83'—⚽ 90+2'—⚽
🥇የ27 አመቱ የፊት አጥቂ ልዊስ ዲያዝ ሊቨርፑል ባየር ሌቨርኩሰንን 4-0 ባሸነፈበት ጨዋታ ከእረፍት መልስ ሶስት ግቦችን አስቆጥሮ የመጀመሪያ ሃትሪኩን መስራት ችሏል
7️⃣ ቁጥር ለባሹ ኮሎምቢያዊው ኮከብ ከፊሊፕ ኮቲንሆ (ዲሴምበር 2017) ቡሃላ በሻምፕዮንስ ሊጉ አንፊልድ ላይ ሃትሪክ የሰራ የሊቬ ተጫዋች ሆኗል
🔴የሊቨርፑል ቀዩን ማልያ ከድረገፃችን ይግዙ
👇👇👇👇👇
delina.app/mobitemdetails.php?itemId=165&ref=DiazTg