የ17 አመቱ የአርሰናል ታዳጊ ኮከብ ኢታን ንዋሪኔ በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጎሉን ኖቲንግሃም ፎረስት ላይ ማስቆጠር ችሏል
የሃል ኢንዱ ምሩቅ በኢምሬትስ በተደረገውና አርሰናል 3-0 ድል ባደረገበት የ12ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር መርሃግብር 82ኛው ደቂቃ ላይ ተቀይሮ ግብ ከማስቆጠሩ የገባው በ8 ደቂቃዎች ውስጥ ግሩም እንቅስቃሴን አድርጓል
11/11 ፓሶችን በትክክል አደረገ
1 የግብ እድል ፈጠረ
2 የጎል ሙከራዎች
1/1 የተሳካ ድሪብል
1/1 የተሳካ ክሮስ
1/1 ረዥም ፓስ
🚨 የአርሰናል የ24/25 ቀዩን ማልያን ለመግዛት መተግበሪያችንን ያውርዱና ይዘዙን
👇👇👇👇👇
https://t.co/mG8Ke7BzHv