🚨 🩼 አማድ ዲያሎ
👉የቁርጭምጭሚት ጉዳት ማስተናገዱን ተከትሎ ከሲዝኑ ውጪ ሆኗል
👉በቀጣይ ሳምንት ቀዶጥገና ያደርጋል
👉 ከሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ቀጥሎ የረዥም ጊዜ ጉዳት ያስተናገደ የዩናይትድ 2ኛው ተጫዋች ነው
🔴 ማን ዩናይትድ ራሽፎርድና አንቶኒን በውሰት መስጠቱን ተከትሎ የአማድን ቦታ ማን ሊሸፍን አጠያያቂ ነው