ሌላኛው የቀንዱ እብድ ኢሳያስ አፈወርቂ በሰሞኑ የአንካራ ስምምነት ጨርቁን የጣለ ይመስላል ምንም እንኳን ከሚድያ ፍጆታ የዘለለ ተጨባጭ ስምምነቶች የማይታወቁ ቢሆንም የግብፁ ውጭ ጉዳይ ሚንስትርም ከቀይ ባህር የማይዋሰኑ ሀገሮች ባህሩን መጠቀም አይችሉም የሚል ማሳሰብያ ለቀዋል 😁
.
.
ቀንዱ ተወጣጥሯል! ኦሮሞ ሂሳቡን መስራት አለበት የአፍሪካ ነባር ታላቅ ህዝብ ነው። በግዜ አመጣሽ ወራሪዎች ጫና ማፈግፈግ የለበትም!!!!
.
.
ቀንዱ ተወጣጥሯል! ኦሮሞ ሂሳቡን መስራት አለበት የአፍሪካ ነባር ታላቅ ህዝብ ነው። በግዜ አመጣሽ ወራሪዎች ጫና ማፈግፈግ የለበትም!!!!