👋ሰላም! እንዴት ዋላችሁ?
የተወሰናቹ ሰዎች Advanced Market Structure Seriesን ከጨረሳችሁ በኋላ እኔ ይህንን Concept እንዴት እንደምጠቀመው ለማየት Live Trade ጠይቃችሁኝ ነበረ:: ዛሬ በዛ መሰረት ከተወሰኑ ሳምንታት በፊት ከPrivate Mentorship ተማሪዎቼ ጋር Live Trade ለማድረግ Live የገባሁበት Video Record አጊንቻለው እና እናንተን ይረዳቹሀል ብዬ ስላሰብኩ YouTube Channelኤ ላይ ለቅቄላቹሀለው:: Technical በሆኑ ጉዳዮች ብቻ ሳይሆን ብዙ Psychological & Risk Management ጋር የተገናኙ ነገሮችን አንስተንባቸዋል::
እንድታዩት ጋብዣቹሀለው:: መልካም ምሽት!
https://youtu.be/J8H3VUxvfjw?si=d4-lfMK-YNNlaY_M
@ICT_Yohannes 🤑