ከዚክር ትሩፋቶች
———
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“በእርግጠኛነትና በእውነተኛነት ላ! ኢላሀ ኢለላህ ብሎ ምስክርነት መስጠት፣ ሺርክን ትልቁንም ትንሹንም፣ሆን ተብሎ የተፈፀመውንም በስህተት የተፈፀመውንም፣ የመጀመሪያውንም የመጨረሻውንም፣ ድብቁንም ግልፁንም፣ ከሁሉም (መጥፎ) ባህሪ ቀለል ያለውንም ደቃቁንም ታስወግዳለች።
ኢስቲግፋር ከሺርክ የቀሩ እንጥብጣቤዎችን እና ከሺርክ ቅርንጫፍ የሆኑ ወንጀሎችን ያብሳል፣ ወንጀል ሁሉ ከሺርክ ቅርንጫፍ ነው።
ተውሒድ የሺርክን መሰረት ያስወግዳል። ኢስቲግፋር ደግሞ ቅርንጫፉን ያስወግዳል።
የውዳሴ ጥጉ ላ! ኢላሀ ኢለላህ ማለት ሲሆን የዱዓ ጥጉ ደግሞ አስተግፉሩላህ ማለት ነው።” [መጅሙዕ አልፈታዋ 11/697]
✍ ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
#Join ⤵️ ቴሌግራም
https://telegram.me/IbnShifa