ICS Ethiopia passport service


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Продажи


🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
This is the official channel of the Ethiopia passport service.
https://t.me/Icsofficialservice

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Продажи
Статистика
Фильтр публикаций


የመጨረሻ ጥሪ

ለቃል ፈተና ተጠርታችሁ በወጣው ፕሮግራም መሰረት በተለያየ ችግር ምክንያት መገኘት ያልቻላችሁ ሚያዚያ 1 እና 2/2017 ዓ.ም  ጎተራ በሚገኘው ቢሯችን ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እንድትገኙ እያሳሰብን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና 2 ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
Facebook: www.facebook.com/ethiservice


በህገ ወጥ መንገድ 24 ሰዎችን ሲያጭበረብሩ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተቋም አካባቢ በመሆን አስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት መሰጠት ቆሟል እኛ እናሰራላችሁ በማለት ተቋሙ ለ5 ቀን 20 ሽህ የሚያስከፍለውን 28 ሽህ ብር በመቀበል የተሳሳተ መረጃ በመስጠትና ያልተገባ ክፍያ በመጠየቅ 24 የተቋሙን አገልግሎት ፈልገው የመጡ ደንበኞችን ያጭበረበሩ 2 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገልፆል።

ተቋሙ ከፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን እና ከአዲስ አበባ ፓሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የደረሰውን ጥቆማ መሰረት በማድረግ በአደረገው ክትትል ግለሰቦችን ለህግ እንዳቀረባቸውና ተገልጋዮች የከፈሉትን ክፍያ ማስመለስ እንደቻለ ተነግሯል።

የኢሚግሬሽንን አገልግሎት ፈልጎ የሚመጣ ደንበኛ በተቋሙ መረጃ ዴስክ በመቅረብ መረጃዎችን ማግኘት እንደሚገባ እና የተቋሙን ማህበራዊ ሚዲያ በመከታተል ወቅታዊ እና ትክክለኛ መረጃ በማግኘት ከአጭበርባሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ ተገልፆል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
Facebook: www.facebook.com/ethiservice


ማስታወቂያ

ለቃል ፈተና የተጠራችሁ በወጣው ፕሮግራም መሰረት ጎተራ በሚገኘው ቢሯችን እንድትገኙ እያሳሰብን ሰአቱን ባስመዘገባችሁት ስልክ እያሳወቅን መሆኑን እንገልፃለን።

መጋቢት 14/2017 ዓ.ም የተፈተናችሁ ውጤት በቅርቡ የምናሳውቅ ስለሆነ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ

የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ

በ2 ቀን 25ሺ ብር

በ5 ቀን 20ሺ ብር

በ4 ወር 5ሺ ብር

Contact

+251988699006
Username
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
t.me/Ics_passservice
Telegram:
https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice


አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ

የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ

በ2 ቀን 25ሺ ብር

በ5 ቀን 20ሺ ብር

በ4 ወር 5ሺ ብር
@ICSPassportBot
Contact

+251988699006
Username
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
@Ics_passservice
Telegram:
https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice


እንኳን ለ1446ኛው ዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Telegram:https://t.me/Icsofficialservice
Facebook: www.facebook.com/ethiservice


✅ ፓስፖርት ለማሰደስ እና አዲስ አገልግሎት ፈላጊዎች በሙሉ:-
▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️▪️

❶. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት
- ❖ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- ❖ የልደት ካርድ
- ❖ ስልክ ቁጥር

❷. ለማሳደስ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር

❸. የጠፋ / የተሰረቀ ለማውጣት
-❖ የቀበሌ መታወቂያ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ የፖሊስ ማስረጃ ደብዳቤ
-❖ ስልክ ቁጥር

❹. ከ18 ዓመት በታች
-❖ የወላጅ መታወቂያ
-❖ የልጅ የልደት ካርድ
-❖ ስልክ ቁጥር

❺. እድሜ ለማስተካከል
-❖ የልደት ካርድ
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ ስልክ ቁጥር

❻. ስም ለመቀየር ውይም ለማስተካከል
-❖ ጉርድ ፎቶግራፍ
-❖ ፓስፖርት ኮፒ
-❖ የፍርድ ቤት ወረቀት
-❖ ስልክ ቁጥር

💎💎💎💎💎💎💎💎💎

🔔 በተጨማሪም ሁሉም ሰው ባመለከተበት ቅርንጫፍ በቀላሉ ትክክለኛ መረጃ እንዲደርሰው እና የወጡ ስም ዝርዝሮችን ያመለከተበትን ቅርንጫፍ ብቻ እንዲከታተል በማሰብ በሁሉም ቅርንጫፍ ቻናሎችን አዘጋጅተናል ከታች የሁሉንም ቅርንጫፎች አስቀምጠንሎታል እንደምርጫዎ ይከታተሉ።

✅ለበለጠ መረጃ:-

▫️ ይደውሉ።
📞 +251988699006

🔴ወረፋ ለማስያዝ ከታች ባለው user name ይላኩልን

✉️ @Ics_passservice
👉https://t.me/Icsofficialservice
🔍https://t.me/Ics_passportservice


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


👍አስቸኳይ ፓስፖርትና መደበኛ ለምትፈልጉ

የቆየባቹ ወደ አስቸኩዋይ መቀየር ይችላሉ

👉🏻በ2 ቀን 25ሺ ብር

👉🏻በ5 ቀን 20ሺ ብር

👉🏻በ4 ወር 5ሺ ብር

      Contact

🤙🏻+251988699006
Username
👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
@Ics_passservice
Telegram:
https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice


ማስታወቂያ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም መጋቢት 13 እና 14/ 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን በተቋሙ ድረ-ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማግኘት እንደሚችሉ እንገልፃለን።

👉 https://ics.gov.et/information/written-exam-announcement/

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
Facebook: www.facebook.com/ethiservice


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram





















Показано 20 последних публикаций.