ሰመራ ፓስፖርት የደረሰላችሁ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ዘወትር ቅዳሜ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Telegram:
https://t.me/Icsofficialservice
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
Telegram:
https://t.me/Icsofficialservice