ከመስከረም 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ ፓስፖርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice