ስውሩ አቅምህ የምትጠቀምበት ሚስጥር | @ElafTubeSIRA @nejahmedia #subscribe
በህይወታችን ለሚያጋጥመን ችግሮች በሙሉ እንዲሁም አዲስን ህይወት ለመጀመር የምንታገል ይህ ቪዲዮ ምክር ለናንተ ነው። በተለይም ሙስሊም ከሆናችሁ ግዜ ሰጥታችሁ ብታደምጡት በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ። የውስጣችንን እምቅ ሀይል ምን ያህል እንደሆነ እናም ፈጣሪያችን አላህ (ሱ.ወ) የት ድረስ ደረጃ እንደሰጠን እና እንዳላቀን በመረጃ ለማመላከት የሚሞክር እና በምን መልኩ የውስጣችንን እምቅ ሀይላችንን መጠቀም እንዳለብን ቀለል ባለ መልኩ ያስረዳል። መልካም ግዜ ይሁንላችሁ።...