ደካማ ሆኜ አገኘሀኝ
ኃጥአተኛ ሆኜ አገኘሀኝ
የማልጠቅም ሆኜ አገኘሀኝ
ከሳይጠን እጅ ሆኜ አገኘሀኝ
ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ
ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ😘
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኃጥአተኛ ሆኜ አገኘሀኝ
የማልጠቅም ሆኜ አገኘሀኝ
ከሳይጠን እጅ ሆኜ አገኘሀኝ
ግን ባንተ ከዚህ ሁሉ ወጥቻለሁ
ግን ባንተ የእግዚአብሔር ልጅ ተብያለሁ😘
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏