ሐምሌ 10 ቀን 2016 ዓ.ም
ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ት/ቤት ወላጆች
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሀምሌ 1 እስከ ሀምሌ 52016ዓ.ም ድረስ መሆኑን አሳውቀናል ።
ነገር ግን በነዚህ በተጠቀሱ ቀናቶች ውስጥ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች አላችሁ በመሆኑም 5 ተጨማሪ ቀናትን ማለትም ከሰኞ ሀምሌ 8 እስከ አርብ 12 2016ዓ.ም ተጨማሪ ጊዜ ሰለሰጠን ወላጆች ይህንን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን።
በተባሉት ቀናት ያላስመዘገበ ወላጅ እንደለቀቀ በማሰብ በቦታው አዲስ ተማሪ ለመውሰድ እንገደዳለን
ጆርጎ አካዳሚ