10/1/2017
ለውድ የጆርጎ አካዳሚ ወላጆች
ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን እንኳን አደረሰን።
የ2017 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት መስከረም 13/2017ዓ.ም እንጀምራለን።
ስለሆነም ሁሉም ተማሪዎች አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ከተጠቀሰው ቀን ጀምሮ በመደመኛ ሰዓት ት/ቤት እንድትገኙ።
ሁሉም ተማሪ ከሰኞ መስከረም 13 እስከ ሀሙስ መስከረም 16 በትምህርት ቤት ውስጥ የሚቆዩት እስከ 6:20(ግማሽ ቀን)ነው።
ማሳሰቢያ
1. የተማሪዎች ምሳ ዕቃ ላይ ስማቸው በማይለቅ ቀለም ይፃፍ።
2. የመማሪያ ቁሳቁስ ያላስረከባቹ (ያላሟላችሁ) ወላጆች የማስረከብያ ጊዜ ሰኞ ከ 7:00-9:00 መሆኑን በድጋሚ እናሳስባለን። ።
ጆርጓ አካዳሚ