"የሁለት ዓለማት ወግ" በሚል ርዕስ የተጻፈው አጭር ልቦለድ ይዘት ያለው መጽሐፍ ለንባብ ቀረበ ::
" Animal Farm " የተሰኘውን የጆርጅ ኦርዌልን መጽሐፍ ከወደዱት ይህንንም መጽሐፍ በእርግጠኝነት ይወዱታል።
በእኛ በሰዎቹ ዓለም ስለ ዶሮዎቹ ብዙ እየተባለ ነው። በዶሮዎቹ ዓለም ስለአገሬ ሰዎች ምን እየተባለ ይሆን?
በዶሮዎቹ ዓለም ስለእኛ ሲወጋ የከረመውን አጭር አስደናቂ ወግ ለምን አያነቡትም?!
በዚህች አጭር የልብ ወለድ መጽሐፍ:-
ኩኪ(ጭሮ ዐዳሪዋ)፣ ኤሊፍ(የኤልፖራዋ)ና
አቶ ገብስማው(የመንጋው ተቀዳሚ መሪ) በላቾቻቸውን በፈንታቸው ክፉኛ በቀልድ በተወዛ ቁም ነገር ይበልታሉ ።
በመጨረሻም ዶሮዎቹ፣
"ዐላማችንን ለማሳካት፣ ዐላማችንን መሥዋእት አናደርግም!" ብለው ለራሳቸው ቃል ይገባሉ።
መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል !