Jafer Books 📚

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана

የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!
አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ
አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ
ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok
ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL
ለዌብሳይት www.jaferbooks.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

#Quotes

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።  የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል።

በJafer Books፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል።  ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን።  ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን!

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

📞+251911932088 || +251911125324

በአህመድ ሁስ የተሰናዳው " የሎሚ ጭማቂ " መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::

* ይህ አስደናቂው የሰው ልጆች መልክ ነው። ፍቅር...ተስፋ...ትዝታ ...ክፋት ...ደግነት ...ሁሉም በሁሉም ዳናዎች ላይ ታትሞበታል። ደራሲው ቁስሌን አለዝቦ ቢያቀርብብኝም ታሪኩን ግን ደስ ብሎኝ አንብቤዋለሁ ። በሎሚ ጭማቂ ትዝታ በኩል ብኮላሽም ዳግም አዲሲቷን የነፃነት ነብይ ወክዬ ሰይፌን እስባለሁ ።እስከዚያው ግን እዚህ ድረስ ልሸኛችሁ..."

ከውስጥ ገጽ

የሎሚ ጭማቂ
በአህመድ ሁስ
የመጀመሪያ ዕትም

#አዲስ_ቅርንጫፍ🏢

#ሜክሲኮ_ዋቢሸበሌ_ሆቴል_ስር የሚገኘዉ አዲሱ ቅርንጫፋችን እንደ ሁልጊዜ እናንተ ዉድ ደንበኞቻችን በትጋት በቅልጥፍናና በትህትና ያለመታከት በማስተናገድ ላይ ነዉ።
አሁንም ልዩ ቅናሾቻችንና የማይቋረጥ የመጸሀፍት አቅርቦታችንን ይዘን እናንተን አየጠበቅን ነዉ።ጎራ ብላችሁ ያሻችሁን ሸምታቹ ተመለሱ ስንል ከላቀ ደስታ ጋር ነው።

ጃዕፈር መጸሀፍት

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው። የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል።

በJafer Books፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል። ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን። ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን!

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

📞+251911932088 || +251911125324

#የመጻሕፍት_ስጦታ_ኩፖን
ለወዳጆ የመጽሀፍ ስጦታ መስጠት አስበዉ ምን አንደሚገዙ ግራ ገብቶዎታል?
አያስቡ ከኛ በፈለጉት መጠን ኩፖን በመግዛት ላሻዎት ሰዉ ኩፖኑን መስጠት ይችላሉ፣ እነሱም የወደዱትን መጸሀፍ ከ ጃዕፈር መጸሀፍት በመሄድ ያሻቸዉን መጸሀፍ ሸምተዉ መመለስ ይችላሉ ።

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

Репост из: ኢትዮጵያ ቡክ ፎረም - Ethiopia Book Forum
ጠበኛ እውነቶች በሚል ርዕስ በሜሪ ፈለቀ በተደረሱ አጫጭር ታሪኮች ዙሪያ የኢትዮጵያ ቡክ ፎረም አሰናኞች እና ተሳታፊዎች ውይይት ያደርጋሉ::

የውይይቱ ሊንክ : https://www.clubhouse.com/invite/8dku40LYJWVz9R8Z7o8O1p83GAZLF1RbkEX:amZKwameKS0VPGLc1qLm9BEh0UDKjdHirFNaCN6jEjY

አዲስ መጽሐፍ
" የታክስ ሕግ ጭብጦች በኢትዮጵያ "

በየመደብሮቻችን ይገኛል ::

ጃዕፈር መጻሕፍት ::

በትዕግስት ሙሉጌታ የሕይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው " ዛሬም አለሁ " የተሰኘው መጽሐፍ በድጋሚ ታትሞ ለንባብ በቅቷል ::

መጽሐፉ በየመደብሮቻችን ይገኛል ::

ጃዕፈር መጻሕፍት ::

#Quotes

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#ሶስተኛው_ቤተመቅደስ
ደራሲ - ቤተማርያም ተሾመ
ሰባተኛ ዕትም

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው።  የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል።

በJafer Books፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል።  ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን።  ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን!

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

📞+251911932088 || +251911125324

Репост из: ባይራ |Bayra
ባይራ_ዲጂታል_መጽሔት_ልዩ_ዕትም.pdf
4.4Мб
ባይራ ዲጂታል መጽሔት

ልዩ ዕትም

በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital
ቲክቶክ (TikTok) https://www.tiktok.com/@bayramedia?_t=8r47KnYX7cz&_r=1

ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ

ኢ-ሜይል- bayradigital2016@gmail.com

ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!

#የቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ቅዳሜና እሁድን ከማንበብ ትልቁ ጥቅሞች አንዱ የመዝናኛ ጊዜዎን የሚያሳልፉበት ውጤታማ መንገድ ነው። የስክሪን ጊዜን ይቀንሳል፣ አእምሮአዊ ደህንነትን ያበረታታል፣ እና አለምን ከተለያየ እይታ እንድታዩ በማገዝ ርህራሄን ያጎለብታል።

በጃዕፈር መጸሀፍት ፣ የንባብን ጥቅም እንረዳለን፣ እና ለእርስዎ የበለጠ አስደሳች እንዲሆን ለማድረግ እዚህ መጥተናል። ሁሉንም ፍላጎቶች የሚያሟሉ ሰፋ ያሉ የተለያዩ መጽሃፎች አሉን። በ DELIVERY አገልግሎታችን የሚፈልጉትን ማንኛውንም መጽሐፍ በደጃፍዎ እንዲደርስ ማድረግ እንችላለን። ቅዳሜና እሁዶችዎን መጽሃፍቶችን በማንበብ እንዲሞሉ እናግዝዎታለን!

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

📞+251911932088 || +251911125324

ስለምንከፍለው ታክስ ወይም ግብር ምን ያህል ግንዛቤ አለን በንግዳችን ውስጥ የሚመለከተን እና የማይመለከተን ታከስ የቱ ነው የዘንድሮ ታክስ ስንት ይመጣብኝ ይሆን ብለው ተጨንቀዋል ወይስ ወደ ንግድ አለም ለመቀላቀል የታከስ ጉዳይ አስጨንቆታል ለዚህ ሁሉ መፍትሄው ማወቅ ነው ስለ ምን አሉ ስለታክስ ያለንን ዕውቀት ማሳደግ ለዚህ ተብሎ በዘረፍ በርካታ አመታት ልምድ በአካበቱት አቶ ተፈራ አደፍርስና በአቶ ጌታቸው ግርማ የተዘጋጀውና በቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ የታክስ ዓይነቶች የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች የማስፈፀሚያ ሰነድ ፤ ጥያቄና መልስ እንዲሁም ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎችን ከታክስ ውጪ የሆኑ በኢንቨስትመንት ዙሪያ ፤ በሰራተኛ እና አሰሪ ዙሪያ አንዲሁም የተለያዩ  ደንቦች እና መመሪያዎችን በማካተት  የታክስ ህግ ጭብጦች በኢትዮጵያ የተሰኝው መፅሐፍ ታትሞ በገቢያ ላይ ውሏል እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ዛሬውን መፅሐፉን ገዝተው በነጻነት ይነግዱ ታክስዎን በደስታ ይክፈሉ ::

መጽሐፉን በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት መደብሮች ይገኛል ::

ኮብላይ ተስፋ

ጊዜ ነፋስ ነው - የባሕር አውሎ
ወጀቡ ጤዛ እየዘራ....
ይንከራተታል በየትም - ነፍስ የሚበርድ ቆፈን አዝሎ።
ተስፋ ያ'ረኩት ነገ - ያልፋል በነፋስ ታዝሎ
ጊዜ ይጠድፋል ከአውሎ
ይከስማል ጥላው ቸኩሎ።

ግብብ መስኮቴን ብከፍተው - የንጋት ጮራ እንዲገባ
ቀኑ ድንግዝግዝ ለብሷል...
ሳታፈራ እረግፍለች - ርጥብ አደይ አበባ።

ሳይነጋ ዳግም ጨልሟል - ዞሯል የአመሻሽ ጥላ
ነፍሴ እሽ ሩሩ ስትል - ተስፋ ጉጉቷን አዝላ፤
ተስፋዋ በእቅፏ ሞተ  - ጠለቀች በዋዛ ጀንበር
ሁሉም ከንቱነት ሆነብኝ - ድካም ነው ነፋስን ማስገር።
እንደ እፉዬ ገላ ከስሞ - ገና በአበባው ጉጉቴ
በየት ጥሎኝ አለፈ - ከነፋስ ፈጥኖ ልጅነቴ...
            ```
አሻግሬ ባይ ዱር ለብሷል - የመጣሁበት መንገድ
ይግባኝ አይሉት ለሸንጎ - ጊዜ ሳይነጋ ሲረፍድ።

እንዴት ተጣጣሁ ከኅልሜ
ዋ! ልጅነት ቀለሜ
ላልደርስ እባክናለሁ - ላልችለው ጊዜን ተሸክሜ።

ቀና ብል ለዓይኖቼ ራቀ - እንደ ጉም ተ'ኖ ጠፋ
በሸካራ መዳፌ...
ከጠወለገ እንባ ጋር - ታበሰ በዋዛ ተስፋ።

እንባዬን ከፊቴ ሊጠርግ - ቢነሣ ይቡስ መዳፌ
ክንዴን ዝሎ አገኜውት - የሞተ ተስፋ ታቅፌ።

መንገደኛ ነፋስ ነው - ኅልማችን ሁሉ ከንቱ
የመኖር ቆፈን፥ ውሽንፍር - የጊዜ ብርዱ እትቱ..

እንደ ክረምት ቁልቁለት
እያዳለጠችኝ ሕይወት
ስንት መከራ ልሸከም - ለአንዲት ዓለም - ለአንዲት ኑረት..?

           ༺❀༻

#የመጻሕፍት_ስጦታ_ኩፖን
ለወዳጆ የመጽሀፍ ስጦታ መስጠት አስበዉ ምን አንደሚገዙ ግራ ገብቶዎታል?
አያስቡ ከኛ በፈለጉት መጠን ኩፖን በመግዛት ላሻዎት ሰዉ ኩፖኑን መስጠት ይችላሉ፣ እነሱም የወደዱትን መጸሀፍ ከ ጃዕፈር መጸሀፍት በመሄድ ያሻቸዉን መጸሀፍ ሸምተዉ መመለስ ይችላሉ ።

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

#Quotes

TelegramFacebookInstagramTiktokWebsite

Показано 20 последних публикаций.