ስለምንከፍለው ታክስ ወይም ግብር ምን ያህል ግንዛቤ አለን በንግዳችን ውስጥ የሚመለከተን እና የማይመለከተን ታከስ የቱ ነው የዘንድሮ ታክስ ስንት ይመጣብኝ ይሆን ብለው ተጨንቀዋል ወይስ ወደ ንግድ አለም ለመቀላቀል የታከስ ጉዳይ አስጨንቆታል ለዚህ ሁሉ መፍትሄው ማወቅ ነው ስለ ምን አሉ ስለታክስ ያለንን ዕውቀት ማሳደግ ለዚህ ተብሎ በዘረፍ በርካታ አመታት ልምድ በአካበቱት አቶ ተፈራ አደፍርስና በአቶ ጌታቸው ግርማ የተዘጋጀውና በቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ያልሆኑ የታክስ ዓይነቶች የአዲስ አበባ ከተማ ገቢዎች የማስፈፀሚያ ሰነድ ፤ ጥያቄና መልስ እንዲሁም ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና መፍትሔዎችን ከታክስ ውጪ የሆኑ በኢንቨስትመንት ዙሪያ ፤ በሰራተኛ እና አሰሪ ዙሪያ አንዲሁም የተለያዩ ደንቦች እና መመሪያዎችን በማካተት የታክስ ህግ ጭብጦች በኢትዮጵያ የተሰኝው መፅሐፍ ታትሞ በገቢያ ላይ ውሏል እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ዛሬውን መፅሐፉን ገዝተው በነጻነት ይነግዱ ታክስዎን በደስታ ይክፈሉ ::
መጽሐፉን በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት መደብሮች ይገኛል ::
መጽሐፉን በሁሉም የጃዕፈር መጻሕፍት መደብሮች ይገኛል ::