#አስገራሚ_እዉነታዎች
አንድ ተማሪ ከሎሳንጀለስ ወደ ዘ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ በርክሌይ ለአንድ ሙሉ የትምህርት ዘመን በሳምንት ሶስት ጊዜ በረራ በማድረግ ይማር ነበር ምክንያቱም ቤት ተከራይቶ ከመኖር ርካሹ በረራ ማድረግ ነበር። አንድም ክፍል አምልጦት የማያውቀዉ ይህ ተማሪ በ3.88 GPA ተመርቋል።