Репост из: Jabeessaa WBO
#inbox
#ኦሮሚያ_ክልል_ሰሜን_ሸዋ_ሰላሌ_ዞን_በደራ_ወረዳ
እንዲህ ሆነ....
የዞኑ አስተዳደር እና የወረዳዋ አስተዳደር ግልፅ በሆነ መንገድ መዋቅራቸውን ዘርግተው ከኦሮሞው ገበሬ ላይ ሸኔ የሚል የዳቦ ስም በመስጠት ከአርሷደር ገበሬው ላይ የግል መሳሪያውን በመንጠቅ ድንበር ተሻግረው ሊያጠፉትና ሊዘርፉት ላሰፈሰፉት በወራሪ የፋኖ አካላት እንዲ**ታረድና ሀብትና ንብረቱን በማዘረፍ ሚስትና ልጆቹን በነዚያ ጋንግስተሮች ለማስደፈር ምንገዱን እየጠረጉላቸው ይገኛሉ ።
➩ በደራ ወረዳ በባለፉት 3_4 አመታት ተስፋፊዎች ድንበር በተደጋጋሚ በመሻገር ጥቃት ሲፈፅሙ ሲያርዱና ፣ ሲያቃጥሉ ፣ ከብቶቻቸውን ሲነዱ ፣ ጎተራቸውን ሲያሯቅቱ ፣ ሴትና ህፃናትን አግተው በሚሊየን ሲያስከፍሉ በመጠኑም ቢሆን አቅም በፈቀደ ያለ አንዳችም አጋዥ ይህ ገበሬ ማህበረሰብ ሙቶም ቆስሎም ጠላቱን ሲመክትና ሲከላከል ነበር ይሁንና ገበሬው ጠላቴ አይግደለኝ አይዝረፈኝ ብሎ ድንበሩንና ክብሩን ባስጠበቀ ለምን ተከላከልክ ተብሎ ተስፋፊ የፋኖ ሀይሎች ከዙሪያ ዙሪያ በወረዳዋ ድንበር ጥሰው ለመግባት እየተሰባሰቡ እና እየተመሙ እየታወቀ የደራ ወረዳ ካቢኔዎች የገበሬውን የግል መሳሪያ ነጥቀውት በጅብ እንዲበላ በሩን ከፍተውላቸዋል.....