Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦በ17/12/24 በደቡብ ምዕራብ ሸገር ዞን ቶሌ ወረዳ ከአርሙፉ ሶሊ ቀበሌ ውስጥ ፋሽስቱ ብልፅግና ከኦነሠ ግንኙነት አላችሁ በማለት በርካቶችን እያሠረ ይገኛል ከዚህ ቀበሌ ውስጥ ከታሠሩት
-ግርማ ደቻሳና አልማዝ ሀይሉ ባልና ሚስት
-ቀነኒ ሲማ
-ደንቦባ
-ቶሎሳ ኡርጋ
ተይዘው መታሠራቸው ታውቋል....
-ግርማ ደቻሳና አልማዝ ሀይሉ ባልና ሚስት
-ቀነኒ ሲማ
-ደንቦባ
-ቶሎሳ ኡርጋ
ተይዘው መታሠራቸው ታውቋል....