PART 1
⚽️ | The man who died Standing ! 💔
ብዙ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች እግር ኳስ አብዛሀኛውን ጊዜ ለአንዳንድ ተጨዋቾች ፍትሀዊ አይደለችም ሲሉ ይናገራሉ ።
በ ክፍል 1 የሮቤርቶ ባጂዮ የእግር ኳስ ህይወት በአጭሩ የምንዳስስ ይሆናል ።
በ ክፍል 2 እና 3 እግር ኳስ ግን እውነት ሮቤርቶ ባጂዮን ጎድተዋለች ? ጥያቄው የብዙዎች ነው አጠር ባለች ፅሁፍ የምንመለከት ይሆናል ።
ሮቤርቶ ባጂዮ ሙሉ የእግር ኳስ ህይወቱን በሀገሩ ጣሊያን 7 ክለቦች ያሳለፈ ሲሆን እግር ኳስን አንድ ብሎ የጀመረው አሁን በሴሪኤ C በምትገኘው ክለብ ቪሰንዛ ነበር ፤ በዚህም አካዳሚ ለ 3 አመታቶች የቆየ ሲሆን በነዚህም አመታቶች የበርካታ ክለቦችን አይን ሳበ በተደጋጋሚ መልማዬችን እየላከ የተጨዋቹን እድገት ሲከታተል የነበረው ክለብ ፊውሮንቲና በ 1985 አ.ም ተጨዋቹን በ 5 አመታት ኮንትራት አስፈረመ ።
ምናልባት የሮቤርቶ ባጂዮ የእግር ኳስ ህይወቱ መጀመሪያ ኢሄ ይመስላል ፤ በፊውሮንቲና ጣፍጭ 5 አመታቶችን ካሳለፈ ቡሀላ ወደ ቱሪኑ ክለብ ጁቬንቱስ አቀና በቱሪንም 5 አመታቶችን ካሳለፈ ቡሀላ ወደ ሚላኑ ክለብ ኤስ ሚላን ተዘዋወረ በሚላን ሁለት አመት ከቆየ ቡሀላ ወደ ቦሎኛ ከዛ ደግሞ ወደ ኢንተር ሚላን እናም በመጨረሻ በ 2004 አ.ም በ ክለብ ብሪሲያስ እራሱን ከእግር ኳስ ማግለሉን አሳወቀ ።
ሮቤርቶ በቱሪን በቆየባቸው 5 አመታቶች የፊፍ የአለም ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሎ ነበር ፤ ጁቬንቱስን በተቀላቀለ በሶስት አመቱ በ 1993 ባሎንዶርን ማሸነፉ ችሎ ነበር ፤ በ 2003 ጎልደን ፉቱ ማሸነፉ ችሎ ነበር ፤ በ 2010 የሰለም ሰው በመባል ሽልማት ተበርክቶለት ነበር ።
ከዚህም በተጨማሪ በጣሊያን እግር ኳስ ፊዴሬሽን ቴክኒካል ዳይሬክተር በመሆን ለ 3 አመታቶች አገልግሏል ፤ በ 699 ጨዋታዎች 318 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል በጣሊያን በቆየባቸው አመታቶች 8 ሀትሪኮችን መስራት ችሏል ፤ እነዚህ ብቻ ሳይሆኑ በርካታ ክብሮች አሉት ።
PART 2 ይቀጥላል !
✍ |
@Pedri_gonzalezz ✅
@Ke_egerkuas_tarik