PART 2
⚽️ | The man who dies Standing ! 💔
በ አሜሪካ አዘጋጅነት በተደረገው የ 1994 የአለም ዋንጫ ፍፃሜ በበርካታ የእግር ኳስ ደጋፊዎች የሚጠበቅ ነበር የፍፃሜውም ጨዋታ ብልጋሪያን እና ስዊድንን ያሸነፉት ጣሊያንን እና ብራዚልን አገናኘ ።
በፍፃሜው ጨዋታ የብራዚል ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ካርሎስ ፔሬራ የ 4-4-2 አጨዋወት ቅርፅ ይዘው ቀርበዋል በርካታ ተንታኞች እነ ዱንጋ ፤ ሮማሪሮ ፤ ካፉ ፤ ሮናልዶ 9 የመሳሰሉትን ከዋክብት የያዘው የብራዚል ስብስብ በቀላሉም ባይሆን ዋንጫውን የግላቸው እንደሚያደርጉ እየተነበዬ ነበር ።
በአንፃሩ የጣሊያኑ አሰልጣኝ አሪጎ ሳቺ በተመሳሳይ 4-4-2 የአጨዋወት ቅርፅ ይዘው ቀርበዋል በቡድኑም ውስጥ የባጂዮ ወንድማማቾችን ዲኖ ባጂዮን እና ሮቤርቶ ባጂዮን ፤ ፓውሎ ማልዲን ፤ ኮስታኮርታ ፤ ፍራንኮ ባሬሲ እና ሌሎችንም ከዋክብቶች ይዞ ተገኝቷል ጨዋታውም የሚደረግበት ስታዲየም በደጋፊዎች ተሞልቷል ።
ጨዋታው ተጀመረ በሁለቱም ብሄራዊ ቡድኖች መካከል ፈጣን ጨዋታ ነበር ተመጣጣኝም እንቅስቃሴ ይታይ ነበር ነገር ግን በሁለቱም በኩል ጎል ለማስቆጠር ከባድ ነበር ፤ በ 0 ለ 0 ውጤት ሙሉ የጨዋታው ጊዜ ተጠናቀቀ ጨዋታው ወደ ተጨማሪ 30 ደቂቃዎችም አመራ አሁንም ግን ተመጣጣኝ እንቅስቃሴ እንጂ ጎል ሲቆጠር መመልከት ይናፍቅ ነበር ።
ጨዋታው ወደ መለያ ምት አመራ የመጀመሪያ መቺ የጣሊያኑ ተከላካይ ባሬሲ ነበር ሳይጠበቅ ፔናሊቲውን አመከነው በፈንጠዚያ ውስጥ ያሉት የብራዚል ደጋፊዎች እና ተጨዋቾች ተስፍቸው ጨመረ ፤ ሳይጠበቅ የብራዚሉ የመጀመሪያ መቺ ተጨዋች ሳንቶስ በብራዚል እጅ ላይ የነበረውን እድል አመከነ ።
የመጨረሻው ክፍል PART 3 ይቀጥላል !
✍ | @Pedri_gonzalezz ✅
@Ke_egerkuas_tarik