እንደ #SCORE_90 ፀሀፊዎች መሰረት አለም ላይ ያሉ ምርጥ አምስት ግብ ጠባቂ ይፋ ሲደረግ የክለባችን ግብ ጠባቂ የሆነው አሊሰን ቤከር በሪያን ኮቤል እና ኤሜሊያኖ ማርቲኔዝ ብቻ በመበለጥ ከአለም ምርጥ በረኛዎች ውስጥ ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club