🔻 | ኤሲ-ሚላን ለዳርዊን ኑኔዝ ዝውውር ከሊቨርፑል ጋር ምንም አይነት ግኑኝነት አላደረገም።
አሁን የዝውውር ጊዜው ገና ነው የጀመረው እና ሊቨርፑል ኑኔዝን ለመሸጥ ሀሳብ እንኳ ቢኖራቸውም ለተጫዋቹ ተተኪ ሳያገኙ ዝውውሩን ፈጽሞ አያደርጉትም።
[ Simon Jones ]