እንኳን ደስ አለን! 🏆
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ታማኝ ከፍተኛ ግብር ከፋይ በመሆኑ የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማትን ተቀበለ፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ከሚያገኘው ገቢ ላይ በታማኝነት ግብር በመክፈል ሀገራዊ ግዴታውን እየተወጣ እንደሚገኝ የሚታወቅ ሲሆን፤ ለዚህም ተግባሩ የፕላቲኒየም ደረጃ ዋንጫ ተሸላሚ ሆኗል፡፡
ባንኩ በቀጣይም ለህብረተሰቡ አገልግሎት ከመስጠት ጎን ለጎን ሃገራዊ ግዴታውን የመወጣት ስራውን አጠናክሮ እንደሚቀጠል ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ
የስኬትዎ አጋር!
#LioninternationalBank #Award #keytosuccess