የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ የተሳካ ኦፕሬሽን አካሔዷል።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአብይ አህመድና የአረጋ ከበደ ጥምር ሀይል በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች ውርደትን እየተከናነበ ይገኛል። በዛሬው እለት ነበልባሎቹ የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ሻንበል መማር ጌትነት ሻለቃ በአማሪት ከተማ ሰፍሮ በሚገኘው የጠላት ሀይል ላይ ከፍተኛ ኪሳራ በማድረስ ከተማውን ስታስለቅቀው።
በዚህ የተበሳጨው የጠላት ሀይል በአካባቢው የሚገኙ የአርሶ አደር ሰብሎችን አቃጥሎ በመሄድ የበቀል እርምጃውን ተውጥቷል። የአራት አርሶ አደር የበቆሎና የዳጉሳ ክምር ሙሉ በሙሉ በእሳት አጋይተውታል።
በሌላ በኩል በወተት አባይ ከተማ ሰፍሮ በሚገኘው የዘራፊ ሀይል ላይ ሌላኛዋ የብርጌዱ ሻላቃ ጊዮን ሻለቃ ጠላት ሰፍሮበት በሚገኘው ካንፕ ላይ በወሰደችው እርምጃ በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሳለች። እንዲሁም የወተት አባይን ህዝብ አስገዶ ሊያወያይ የነበረው የጠላት ሀይልም መበተኑን አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል።
©ሔኖክ አሸብር የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት
ሙሉሰው የኔ አባት የአማራ ፋኖ በጎጃም ፩ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል አማራ ለፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ሰኞ ታህሳስ 14 ቀን 2017 ዓ.ም