🗣️|| FERNANDINIO 🇧🇷 በሰሞኑን የሲቲ አቋም ላይ
🏷|| SIR PEP አሁንም የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ተቀዳሚዉ ሰዉ ነዉ ። ሌሎች ክለቦች አሁን ሲቲ ባለበት ቦታ ላይ ቢሆኑ ከዋንጫዉ ፉክክር ዉጪ ናቸዉ ብለህ ትደመድም ነበር። ይህን ክለብ ግን የያዘዉ PEP GUARDIOLA ነዉ !
📝|| ፈርናዲኒዮ አክሎም ከሱ የሚጠበቀዉ የሚታወቅበትን ወጥ አቋሙን መመለስ ብቻ ነዉ በመቀጠል እያንዳንዱን ከ TOP 6 ክለቦች ጋር ያለዉን ጨዋታ ማሸነፍ ብቻ ነዉ ። ይህንንም ደግሞ የማድረግ አቅም እንዳለዉ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ አሳይቶናል !
VIA -#BRAZIL_SPORT_PODCAST
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!