የኤሲ ሚላኑ ዋና አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ ዛሬ ምሽት ከሪያል ማድሪድ ጋር የሚያደርጉትን ተጠባቂ መርሐ ግብር ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንደሚገቡ ገልፀዋል።
" ለአቻ ውጤት አንጫወትም " ሲሉ የተደመጡት አሰልጣኙ " ጥሩ ጨዋታ መጫወት እንደምንችል እናምናለን እዚህ የተገኘነውም ለማሸነፍ ነው።" ብለዋል።
" ካርሎ አንቾሎቲ እኔን ጨምሮ ለሌሎች ትልቅ አሰልጣኞች አርአያ ነው ዛሬ እሱ የሚመራውን ቡድን በተቃራኒ ለመግጠም ጓጉቻለሁ።" ፓውሎ ፎንሴካ
ባለፉት ጨዋታዎች ተጠባባቂ የነበረው የፊት መስመር ተጨዋቹ ራፋኤል ሊያኦ ዛሬ ምሽት የቋሚነት እድል እንደሚሰጠው አሰልጣኙ አያይዘው ገልጸዋል።
@BBC_SPORT_ETH1