የክሎፕ ዘጋቢ ፊልም ለእይታ ሊቀርብ ነው !
ጀርመናዊው የቀድሞ የሊቨርፑል አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በሊቨርፑል የነበራቸውን ቆይታ የሚዳስስ ዘጋቢ ፊልም ከአንድ ወር በኋላ ለእይታ እንደሚቀርብ ተገልጿል።
ዘጋቢ ፊልሙ የርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት የነበራቸውን የመጨረሻ ወራት የቃኘ እንደነበር ከዚህ በፊት ተገልጾ ነበር።
ይሁን እንጂ ሊቨርፑል በኋላም ዘጋቢ ፊልሙ የርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ቤት የነበራቸውን ሙሉ ቆይታ እንዲዳስ ተደርጎ መዘጋጀቱ ተገልጿል።
ዘጋቢ ፊልሙ የካቲት 21/ 2017 ዓ.ም በአማዞን ፕራይም ለእይታ እንደሚቀርብ ተነግሯል።
@MOVIE_NEWS12