ዝነኛው አሜሪካዊው ራፐር እና ቢዝነስ ማን ካኒ ዌስት በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ካጣ ከ2 አመት በኋላ ቢሊየነር መሆን ችሏል!
ካንዬ ዌስት ፀረ ሴማዊ አስተያየቶችን መስጠቱን ተከትሎ አዲዳስን ጨምሮ በርካታ የንግድ ተቋማት ከካኒ ዌስት ጋር የነበራቸውን የንግድ ስምምነቶች በማቋረጣቸው ምክንያት 1.6 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብቱን ያጣው ካኒ ዌስት ከቢሊየነር ወደ ሚሊየነር ወርዶ ነበር።
አሁን ያለኝ የሀብት መጠን 2.77 ቢሊዮን ዶላር ነው ሲል ካኔ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ፖስት አድርጓል።
@MOVIE_NEWS12