ካንዬ ዌስት አዲሷ ባለቤቱ ቢያንካ ሴንሶሪ የ porn (ወሲብ) ፊልም ተዋናይ እንድትሆን መፈለጉን ተከትሎ ከቤተሰቧ ተቃውሞ ገጥሞታል!
Kaпye West አዲሱ Yeezy Porп የተሰኘው ካምፓኒው እንድታስተዋውቅለት ባለቤቱ ቢያንካ ሴንሶሪ በወሲብ ፊልሞች ላይ እንድትሳተፍ መፈለጉን ተከትሎ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጥሞታል።
የ Biaпca ቤተሰብ እና ጓደኞቿ የካኒ ዌስት ድርጊት በመቃወም ላይ ናቸው። ካኒ ዌስት በቅርቡ ይፋ የሚያደርገው yeezy porn ካምፓኒው የበለጠ ትርፋማ ለማድረግ ሲል ባለቤቱ በወሲብ (porn) ፊልም ላይ ለማሳተፍ አቅዷል።
ቢያንካም yeezy porn የተሰኘው የካኒ ዌስት ድርጅት ለማስተዋወቅ አዲስ የእርቃን ፎቶዎች አጋርታለች።
ታድያ በዚህ የካኔ ዌስት ድርጊት ትዳራቸው በፍቺ ሊቋጭ እንደሚችል ለብያንካ ቅርበት ያላቸው ታማኝ ምንጮች እየተናገሩ ይገኛል።
ካኒ ዌስት ባለቤቱ ቢያንካን ከሚስትነት ይልቅ ለ marketing tool ወይም ገንዘብ መሰብሰቢያ እያደረጋት እንደሆነ ይሰማታል ሲሉ ለቢያንካ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ተናግረዋል።
ቢያንካም በካኒ ዌስት ድርጊት ደስተኛ እንዳልሆነችና ከካኒዌስት ያላት የትዳር ግንኙነት ልታቆም ትችላላች ተብሏል። የ 29 ዓመቷ ቢያንካ አውስትራላዊት አርክቴክት እና ሞዴል ጭምር ናት።
@MOVIE_NEWS12