ቢሊየነሩ ኤለን መስክ የአሜሪካ ድምጽ ሬዲዮ እንዲዘጋ ሀሳብ አቀረቡ።
በአዲሱ የመንግሥት ተቋመትን አፈጻጸም የሚገመግመውና በርካታ ውሳኔዎችን እያስተላለፈ የሚገኘው Department of Government Efficiency እያሥተዳደሩ የሚገኙት ኤሎን መስክ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮ እንዲዘጋ በኤክስ ገጻቸው ሀሳብ አቅርበዋል።
"ማንም ሰው አያዳምጣቸውም ይዘጉ" ይላል ያሰፈሩት ጽሑፍ።
የአሜሪካ ድምፅ የሬዲዮና እና የቴሌቪዥን ሥርጭት መሠረቱን በአገረ አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያደረገና በ47 ዓለም አቀፍ ቋንቋዎች ሥርጭቱን የሚያከናውን ተቋም ነው።
ይኸው ተቋም በአሜሪካ ፌደራል መንግሥት በጀት የሚመደብለት ተቋም ሲሆን ከ278 ሚሊዮን በላይ ሳምንታዊ ተተመልካች እና አድማጮች እንዳሉት ይነገራል።
@MOVIE_NEWS12