የኩላሊታችንን ጤና ለመጠበቅ የሚያግዙ ቀላል መንገዶች
በደም ውስጥ ያለን ቆሻሻ እያጣራ በሽንት መልክ የሚያስወጣው ኩላሊት በጣም አስፈላጊ ከሆኑ የሰውነት ክፍሎች አንዱ ነው።
እንደ ዓለም አቀፉ ኒፍሮሎጂ ማኅበር ደግሞ የደም ግፊትን ከመቆጣጠር ባለፈ በሰውነት ውስጥ ያለን የኬሚካል ሚዛን ለመጠበቅ ያግዛል።
በጣም ወሳኝ ሆነው አገልግሎቱ ደግሞ ቀይ ደም ህዋስ እንዲዘጋጅ ድጋፍ ማድረጉ ነው።
ስለዚህም ኩላሊት ሲጎዳ መዘዙም ብዙ ነው።
ስለዚህም:-
¤ በቂ ውሃ ይጠጡ
¤ በቂ እንቅስቃሴ ያድርጉ
¤ አልኮል እና ሲጋራ ማቆም
¤ ከእጸዋት ከተቀመሙ ነገሮች ይጠንቀቁ
¤ መድኃኒቶችን ያለአግባብ አይውሰዱ
¤ ምርመራ ያድርጉ
¤ የደም ግፊትዎን ይቆጣጠሩ
☑️ @Maraki_News ☑️