የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በባይት ዳንስ ባለቤትነት ያለው ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ ተሽጦ ከቻይና ካልተፋታ በመላው አሜሪካ እንዲታገድ የቀረበላቸው ረቂቅ ሕግ ላይ ፊርማቸውን በማኖር ሕግ ሆኖ እንዲወጣ አድርገዋል።
ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የተሰጠው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው።
በዚህ ጊዜ ይህንን ካላደረገ እስከወዲያኛው ከአሜሪካ እንደሚታገድ ተገልጿል።
☑️ @MarakiNews ☑️
ቲክቶክ ድርሻው ለአሜሪካ ኩባንያ እንዲሸጥ የተሰጠው ጊዜ ከ9 ወር እስከ 1 ዓመት ብቻ ነው።
በዚህ ጊዜ ይህንን ካላደረገ እስከወዲያኛው ከአሜሪካ እንደሚታገድ ተገልጿል።
☑️ @MarakiNews ☑️