#ወዳጄ_እናትህ_እኮ ❤️❤️
✳ 50 ጊዜ ቃል ገብተህ 50 ጊዜ ቃልህን ብታጥፍ፥ ለ51ኛ ጊዜ ቃልህን ትጠብቅ ዘንድ በተስፋ ትጠብቅሀለች....
✳ 50 ጊዜ ብታስቀይማት፥ 50 ጊዜ ትረሳልሃለች....
✳ 50 ጊዜ ብታጠፋ፥ 50 ጊዜ ይቅር ትልሀለች....
✳ 50 ጊዜ ብታጠፋና ቢቆጡህ፥ 50 ጊዜ ትሸፍንልሀለች....
✳ 50 ጊዜ ብትጠይቃት፥ 50 ጊዜ ትመልስልሀለች....
✴ 50 ጊዜ 'ምን አገባሽ?' ብትላት፥ ለ51ኛ ጊዜ አስተያየት
ትሰጥሀለች....
✴ 50 ጊዜ ጠብቃህ ብትቀርባት፥ ለ51ኛ ጊዜ ትጠብቅሀለች....
✴ 50 ጊዜ ከሰው ጋር ብትጣላ፥ 100 ጊዜ ትገስፅሀለች.... (ለአንዱ፥ ሁለት)
✴ “ለታክሲ” ብለህ 50 ብር ብትሰጣት፥ ስጋ ገዝታ ምሳህን ታበላሀለች በርሱ ተናደህ፥ 50 ጊዜ እያስታወስከው ብትወቅሳት፥ 50
ጊዜ፥ “ምናጣሁ? ኑርልኝ” ትልሀለች አንተ ለበላሀው 50 ጊዜ ትመርቅሀለች....
✅ እርምህን አንድ ነገር ብታደርግላት፥ 50 ጊዜ ትቆጥርልሀለች....
✅ 50 ጊዜ ምክንያት የሆነብህን ጉድለት እያሰበች ትሳቀቃለች...
✅ 50 ጊዜ ለቤተሰብና ለወዳጆቿ ነግራ ታስመርቅሃለች....
✅ 1ቀን ካመመህ፥ እስክትድን ታስታምምሀለች....
✅ ድነህ ወጣህ ቢባል እንኳን፥ 50 ቀን ስለህመምህ ትጠይቅሀለች
አንተ ረስተኸው እንኳን አትረሳውም...
#ለእናትህ❤️
✅ ድምፅህን ከድምጿ በላይ ከፍ አታድርግ፡፡
✅ አጉል ክርክር አትከራከራት፡፡
✅ እሷ ሣትጨርስ አትናገር ፡፡
✅ በሥሟ አትጥራት ፡፡
✅ እንቅልፏን ሣትጨርስ አትቀስቅሣት ፡፡
✅ ለምክኒያት ካልሆነ በቀር ከፊት ለፊቷ አትቅደም፡፡
✅ ባሪያ ለጌታዉ እንደሚተናነሰው ሁሉ ተናነስላት፡፡
✅ ጠርታህ ሣትጨርስ ‘ አቤት ’ በላት ፡፡
✅ ከቤት ወጥተህ አትዘግይባት ፡፡
✅ በእይታህ አታፍጥባት ፡፡
💠 በንግግርህ አትጋፈጣት፡፡
💠 በቁጣዋ አትቆጣ ፡፡
💠 በንግግሯ አትዘባበት ፡፡
💠 መላና ሀሣቧን አታናንቅ ፡፡
💠 ሲጨንቃት አማክራት ፡፡
💠 ሲቸግራት ቀርበህ እርዳት ፡፡
💠 ስትታመም አሣክማት ፡፡
💠 ስትታረዝ አልብሣት ፡፡
💠 ጉዳይዋን ሁሉ ጉዳዬ በል፡፡
💠 እቅድ ሀሣቧን ተካፈል ፡፡
✴ የሥጋ ዘመዶቿን ቀጥል ፡፡
✴ ወዳጆቿን ውደድላት ፡፡
✴ ከእርግማኗ ተጠንቀቅ ፡፡
✴ እሷን ከማስከፋት ፈፅሞ እራቅ ፡፡
✴ ቀስ ብለህ አስረዳት ፡፡
✴ በሚገባት ሁኔታና ቋንቋ ንገራት ፡፡
✴ ከምርቃቷ ተሽቀዳደም ፡፡
✴ ዓላማህን አትደብቃት ፡፡
✴ እሷ ሣትቀመጥ አትቀመጥ።
ይህን ሳታደርግ እሷን ብታጣ ግን ፀፀቱ ይገልሀል!! ‼️