በስራ አመራር ብቃት እና ስነ-ምግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ
ጥር 17/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዩች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች በሰራ ብቃት ማሳደግ እና ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ ስልጠና ሰጥቷል፡፡
በስልጠናው ላይ በመገኝት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ አቶ ታሬሳ እንሴሱ ስልጠናው እራሳችንን የምናይበት እንዲሁም እነደ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተሰጠንን ኃላፊነት ለመወጣት በሥነ-ምግባር የተገነባ ሰራተኛ ልንሆን ይገባል ያሉ ሲሆን የተጣለብንን የስራ ኃላፊነት በመወጣት ተቋሙን በታማኝነት እና በቅንን ማገልገል ይገባል ብለዋል፡፡
በሰልጠናው የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሮች እና ፈፃሚዎች ተሳትፈዋል፡፡
ሰልጠናውን የሰጡት ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ሲሆኑ ካለፉበት የህይወት ተሞክሮዎች በመነሳት የሰራ ብቃት ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች እና ሥነ-ምግባር ዙሪያ ሰፋ ያለ ገለፃ አድርገዋል፡፡
በታደሰ ኢብሳ
ፎቶ፡- የትናየት እንዳያፍሩ