https://web.facebook.com/EBCzena/videos/1032244278717350 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽ እና ማብራሪያ የሚሰጡበት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡