ይህ አመት ቀላል አልነበረም የማይታለፉ ሚመስሉ ቀናትን ይዞ ነበር ጥርሳችንን ነክሰን ሁሉን ተጋፈጠን አለቀስን ተስፍን ጨረስን ይህ ሁሉ ሲሆን ትላንት ላይ አልቀረንም ! የሆነብንን አይቶ ያደረግነውን አይቶ ብርታታችንን አይቶ እንደምህረቱ ዛሬን ሰጠን ተመስገን 🙏🙏
እንኳን አደረሰን መልካም አዲስ አመት
እንኳን አደረሰን መልካም አዲስ አመት