ትራምፕ፣ የመንግስታቸውን የመረከቢያ ቀንን የጀመሩት በቤተክርስቲያን በመገኘት በጸሎት ነው። በአሜሪካ መንግስታዊ መረከቢያ ቀን የአምልኮ ሥነ ሥርዓት ላይ የመገኘት ባህል የተጀመረው በ1933 በፍራንክሊን ዴላኖ ሩዝቬልት ነበር። ትራምፕ በኋይት ሃውስ ከባይደን ጋር ለሻይ ቡና ከመገናኘታቸው በፊት በዚያው በኋይት ሀውስ አቅራቢያ በሚገኘው የቅዱስ ጆን ኤጲስ ቆጶስ ቤተክርስቲያን የጠዋት የቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ተገኝተዋል።
የፌስቡክ ባለቤት ማርክ ዙከምበርግ፣ የአማዞን ባለቤት ጄፍ ቢዞስና ሌሎችም ተገኝተዋል።
ከቤተክርስቲያኑ ሥነ ሥርዓት በኋላ፣ በባህሉ መሠረት ባይደን ለትራምፕ በነጩ ቤተመንግስት ሻይ ቡና ይጋብዛሉ።
የፌስቡክ ባለቤት ማርክ ዙከምበርግ፣ የአማዞን ባለቤት ጄፍ ቢዞስና ሌሎችም ተገኝተዋል።
ከቤተክርስቲያኑ ሥነ ሥርዓት በኋላ፣ በባህሉ መሠረት ባይደን ለትራምፕ በነጩ ቤተመንግስት ሻይ ቡና ይጋብዛሉ።