ለሞቃዲሾ ምላሽ ይሆን❓👇
በግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የተመራ የልዑካን ቡድን አስመራን እየጎበኘ ነው።
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ባደር አብዱላህ የተመራውን የልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል።
በሱዳን ግጭት እድገትና አቅጣጫዎች፣ በሶማሊያ መንግስት ግንባታ ሂደት እና በአፍሪካ ቀንድ እና በቀይ ባህር አካባቢ ሰላምና ፀጥታን ሊፈታተኑ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸው የሀገሪቷ ሚዲያዎች ዘግቧል።
Ayu Zehabesha