ትናንት ጠሚው በማብራሪያው ላይ፦
«ክርስትናም ሆነ እስልምና ከየትኛውም ሀገር ቀድመው ወደ ሀገራችን የገቡ ቢሆንም ከድህነት እንድንወጣ ሊያደርጉን ግን አልቻሉም!»
ሲሉ ይህ ጎግል ላይ የሚገኝ አንድ አርቲክል ወደ አዕምሮ እየተመላለሰ አስቸገረኝ፤ ተቆጡኝ¡
«The prosperity gospel is a religious belief that God's will is for believers to be wealthy and healthy, and that faith can lead to material success. It's also known as the "health and wealth gospel" or "name it and claim it".»
እና የበልፅግና ወንጌል ቢተገበር ከድህነት ያበለፀገናል ነው¿
እስኪ በሸሪዓህ ተዳድሮ የደኸየ ሃገር ንገሩኝ?
እንዳውም እርዱን የምንለው በሸሪዓህ የሚተዳደሩትን የዓረብ ሃገራት አይደለም ወይ? ዜጎቻችን በመቶ ሺዎች ስደት እየጎረፉ ያሉት ወደ ዐረብ ሃገራት አይደለም ወይ?
ሲጀመር እስልምና ሃገራችን ውስጥ ገባ እንጂ ሙስሊሞች እስከ አሁን ድረስ መች ተገቢውን ነፃነት አገኘንና ነው ስለ ልማት የምናስበው? በየጊዜው የሚመጡ መሪዎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ እየቆጠሩን፤ ማዕከላዊ መንግስት ክርስቲያን ኃይማኖተኛ ሆኖ ከተፋታ ስንት አመት አስቆጠረና ነው?
እንጂ'ማ ኢስላም በአግባቡ ይተግባር፣ በሸሪዓህ እንመራ፣ የእስልምና የኢኮኖሚ መርህ ይተግበርና እስኪ ኢትዮጵያ የት እንደምትደርስ በጋራ እንያት።
እንኳን ኢትዮጵያ ውስጥ ውጭም ላይ አንድም ድሃና ተፈናቃይ ባልኖረ ነበር። ምክንያቱም ዘካህ በአግባቡ ከተወጣ ሁሉም ከሰቆቃ ወጥቶ በልቶ ያድራል። እስኪ እድሉን ስጡንና ሞክረን እናሳያችሁ። ችግሩ የኛ አፈፃፀምና የሁኔታዎች አለመመቻቸት እንጂ እስልምናን መቀበል በራሱ ከደረህነት የማያላቅቅ አድርጎ ማሰብ ተገቢ አይደለም።
ኢስላም ጁሙዓህ ሶላት ሰግደህ እንኳ ሪዝቅህን ፍለጋ ተንቀሳቀስ ነው የሚለው። እንጂ ለ30ው ቀን 44 ታቦት አከፋፍለህ በየቀኑ በዓል ነው እያልክ ከሥራ ተቆጠብ ብሎ ለድህነት አይገፋፋም። በባዶ አካውንት ሚሊዮንና ቢሊዮን አስገባሁልህ፣ ባረኩህ፣ ጸለይኩልህ፣ እያሉ ሚስኪን ድሃን ህዝብ በባዶ ተስፋ ሞልቶ ማስጨፈርና ማስዘለል አይደለም። ሠርተህ ብላ ነው። ከምትለምን ይልቅ ጫቃ ሂደህ እንጨት ለቅመህ፣ ሽጠህ ብላ ነው። ድንቅ እምነት❕
||
t.me/MuradTadesse