National Science Foundation 197,000 ዶላር መድቦ በፕሮፌሰሮች ቤቱ ለምን እንዳልተቃጠለ በሪሰርች አስጠንቶት ሁላ ነበር'ኮ። ሰው እንደት ከአመት በፊት፣ ያውም ሌላ ከተማ ላይ የተከሰተን ነገር እንደ አዲስ አስመስሎ ቀባብቶ በይፋ ይሰብካል?
አብዛሃኛው የአሁን ትውልድ'ኮ ያነባል፣ የተጠራጠረውን ያጣራል፣ በደፈናው አሜን ብሎ አይቀበልም።
አብዛሃኛው የአሁን ትውልድ'ኮ ያነባል፣ የተጠራጠረውን ያጣራል፣ በደፈናው አሜን ብሎ አይቀበልም።