ያልተመዘገበ ተማሪ አይፈተንም ‼
=========================
✍ ይህን ያለው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ነው።
የ2ዐ17 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ መጪ ማክሰኞ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተለያየ ምክንያት ያልተመዘገቡ ካሉ በእነዚህ ቀሪ ሁለት ቀናት ላይ ብቻ እንዲመዘገቡ ያሳሰበ ሲሆን " ያልተመዘገበ አይፈተንም " ብሏል።
ግን የአክሱም ተማሪዎች ሒጃብ ካላወለቃችሁ አትመዘገቡም ተብለዋል። ተቋሙ ይህን ከማውራቱ በፊት ይህን ችግር መቅረፍ አለበት። ሌላ አቅም ካጣ፤ የዛን ትምህርት ቤት ሁሉንም ተማሪ አልቀበልም ማለት አለበት። ይህን ካላደረገ በሙስሊሞች ጭቆና ላይ አሻራውን እንዳሳረፈና ድርጊቱን ወዶ እንደተቀበለው እንቆጥራለን።
ሌላ ችግር ሳይፈጠርና ዙሩ ሳይከር ይህ ጉዳይ ቀነ ገደቡ ሳያልቅ እልባት ቢያገኝ ይሻላል።
ፍትሕ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች‼
||
t.me/MuradTadesse