ኢቢሲ ዜናውን ዘግቦታል።
በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ሃሳባችሁን አስፍሩ፣ ለአክሱም እህቶች ድምፅ ሁኑ።
https://www.facebook.com/share/14KZ3pgGYm/
Ethiopian Broadcasting Corporation
የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ሒጃብ ካላወለቁና ጸጉራቸውን ገልጠው ካልተማሩ መፈተን እንደማይችሉ ተነግሯቸዋል። ወራትን አስቆጥረዋል። እስካሁን በየደረጃው ቢያመለክቱም መፍትሄ አላገኙም።
የነርሱን ጭቆና ሳትዘግቡ ምዝገባ የሚያበቃበትን ቀን እየነገራችሁን ነው።
የነዚህ እህቶች እጣ ፈንታ ምንድን ነው? ኃላፊነቱን የሚወስደው ማነው? ታዛዥና አዛዡ ማነው?
ቅድሚያ ይህ ጉዳይ ሳይፈታ ቀነ ገደቡ ቢጠናቀቅ ምን ልታደርጓቸው ነው?
ይህን ወንጀል በፈፀሙ ጽንፈኞች ላይ ከላይ እስከ ታች እርምጃ ካልተወሰደ፤ ትምህርት ቤቱ መዘጋት አለበት። አለበለዚያ ኢስላሞፎቢያ እና ሙስሊሞችን ሲስተማቲካሊ ከአክሱም ምድር የማፅዳት ሴራ "ሀ" ብሎ እንደተጀመረ መረዳት ግድ ይለናል።