Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንደው እርሱ አላህ ከላይ በቃ ሲል ይበቃል እንጂ፤ እንደት ነው እንዲህ አይነቱን እሳት የምትቆጣጠረው? የቱንም ያክል ዘመናዊ ሄሊኮፕተሮችን ብትታጠቅ!
ነገሩን ይበልጥ ያከበደውና በበርካታ ማይል ፍጥነት እያዛመተው ያለው ከውቅያኖስ የሚነፍሰው አደገኛ ነፋስ ነው።
||
@muradtadesse
ነገሩን ይበልጥ ያከበደውና በበርካታ ማይል ፍጥነት እያዛመተው ያለው ከውቅያኖስ የሚነፍሰው አደገኛ ነፋስ ነው።
||
@muradtadesse