የአክሱም እህቶቻችን ሒጃብ መልበስ ተከልክለው የ12ኛ ክፍል ፈተና ምዝገባ ሊጠናቀቅ 30 ሰዓታት ቀርተውታል።
በነዚህ ሰዓታት ውስጥ መፍትሄ ካልተበጀ፤ እህቶቻችን በእምነታቸው ሳቢያ ከትምህርት ገበታቸው እንደተፈናቀሉ ይቀራሉ። ለእህቶቻችን ድምፅ እንሁን‼
https://www.linkedin.com/posts/muradtadesse_religiousfreedom-humanrights-equalityforall-activity-7284479531183161344-F5f6?utm_source=share&utm_medium=member_android