Ministry of Education Ethiopia
እና
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ሒጃብና ኒቃብ ከስኬት አያግድም ስንላችሁ የማትሰሙ የደናቁራን ክምችት ናችሁ።
ይሄው እህታችን በመማሯ ከራሷ አልፋ ሃገሯን ወክላ በዓለም አቀፍ መድረክ ስማችሁን እያስጠራች ናት።
ነገር ግን ሒጃብ ለብሶ መማር አይቻልም ሲሉ የድንጋዩ ዘመን የአክሱም ጭራቆች ምንም አልተነፈሳችሁም።
እጅግ በጣም ኋላ ቀር፣ ድንዙዝ፣ ትምክህተኛና ጠባብ ስለሆናችሁ እንጂ፤ ቢገባችሁ ኖሮ 159 ተማሪ ከትምህርት ለአንድ አመት እንኳ ማገድ ትውልድንና ሃገርን አንድ እርምጃ ወደ ኋላ እንደመገተት ነው።
ግን እናንተ ሙስሊሙን ካጠቃችሁ ሃገር ብትጎዳም አይገዳችሁ።
ማፈሪያዎች! ደግሞ ወዳጅ መስላችሁ ሲሳካላቸው ትዘግባላችሁ። ውስጥ ውስጡንና በይፋ በሒጃባቸው ምክንያት የምትሠሩትን ሴራ ማን ይዘግብላችሁ እነ ነውር ጌጡ‼